የጽሕፈት ቤት አገልግሎት
ኦዲትና ኢንስፔክሽን
የማኅበራትን ሒሳብ ኦዲት ማድረግ፣ ሕጋዊነትና ጤናማነታቸውን መከታተል።
ጽሕፈት ቤቱ የማኅበራትን ዓመታዊ ሒሳብ ኦዲት በማድረግ፣ ኢንስፔክሽን በማከናወንና የብቃት ምዘና በመስጠት ተጠያቂነትንና ግልጽነትን ያረጋግጣል።
የኦዲትና ኢንስፔክሽን አገልግሎት የማኅበራት ሀብት በአግባቡ ጥቅም ላይ መዋሉንና ሥራቸው በሕጉ መሠረት መከናወኑን ያረጋግጣል። ጽሕፈት ቤቱ ዓመታዊ የሒሳብ ምርመራ ያካሂዳል፤ በመደበኛና በድንገተኛ ጉብኝት ሥራዎችን ይከታተላል።
የኦዲት ግኝቶች ከአመራሩ ጋር ተወያይተው ለጠቅላላ ጉባኤ ይቀርባሉ፤ የተሰጡ ውሳኔዎችም ተፈጻሚ መሆናቸውን ጽሕፈት ቤቱ ይከታተላል። ይህም ተጠያቂነትንና በአባላት ዘንድ ያለውን እምነት ያጠናክራል።
pdf
የአገልግሎቱ ሰነድ
የኦዲትና ኢንስፔክሽን መመሪያ
ስለ አገልግሎቱ ሙሉ ዝርዝር ለማወቅ ሰነዱን ያውርዱ። (PDF, 79 KB)
ማኅበርዎን ማጠናከር ይፈልጋሉ?
ጽሕፈት ቤቱን በስልክ ወይም በአካል በማነጋገር አገልግሎቱን ይጠይቁ።
ሌሎች አገልግሎቶች
የማኅበራት አደረጃጀትአዳዲስ ማኅበራትን ማደራጀት፣ ማስመዝገብና ነባሮቹን ማጠናከር።
ሥልጠናና አቅም ግንባታለአመራሮችና ለአባላት በአሠራር፣ በፋይናንስ አስተዳደርና በንግድ ክህሎት ሥልጠና።
የገበያ ትስስርማኅበራትን ከገዢዎችና ከእሴት ሰንሰለት ተዋናዮች ጋር ማገናኘት።
የግብዓት አቅርቦትማዳበሪያ፣ ዘርና ሌሎች የግብርና ግብዓቶች በወቅቱ እንዲደርሱ ማስተባበር።
ቁጠባና ብድር ድጋፍየቁጠባና ብድር ማኅበራትን በአሠራርና በፋይናንስ ጤና ማጠናከር።
ኢንቨስትመንትማኅበራት ካፒታላቸውን ወደ ትርፋማ ኢንቨስትመንት እንዲያሸጋግሩ ማገዝ።
አግሮ-ፕሮሰሲንግምርትን በማቀነባበር እሴት እንዲጨመርበት ማድረግ።
የግብርና ሜካናይዜሽንዘመናዊ የግብርና መሣሪያዎች ተደራሽነትን ማሳደግ።