30 ኤፕሪል 2024
ፍኖተ ሰላም
ለጽሕፈት ቤት ሠራተኞች የአገልግሎት ብቃት ሥልጠና
የጽሕፈት ቤቱ ሠራተኞች ማኅበራትንና አባላቶቻቸውን በተሻለ ሁኔታ ለማገልገል የሚያስችል ሥልጠና ወስደዋል።
ሥልጠናው የደንበኛ አገልግሎትና የምላሽ ፍጥነትን ለማሻሻል ያለመ ነው።

Cooperatives Office
በመጫን ላይ/Loading
30 ኤፕሪል 2024
ፍኖተ ሰላም
የጽሕፈት ቤቱ ሠራተኞች ማኅበራትንና አባላቶቻቸውን በተሻለ ሁኔታ ለማገልገል የሚያስችል ሥልጠና ወስደዋል።
ሥልጠናው የደንበኛ አገልግሎትና የምላሽ ፍጥነትን ለማሻሻል ያለመ ነው።
የማኅበራት አመራሮችን የአስተዳደርና የፋይናንስ አያያዝ ክህሎት ለማጠናከር የተዘጋጀ ሥልጠና በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል።
የምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአጠቃላይ እቅድ አፈጻጸም በቁልፍ ውጤት አመላካቾች ከሁሉም ከአቻ ዞኖች ጋር ተወዳድር 3ኛ ደረጃ በመያዝ የምስክር ወረቀት እና የገንዘብ ሽልማት አግኝቷል።
DAP እና ዩሪያ ማዳበሪያ ለ45 ማኅበራት ተከፋፍሏል። ጽሕፈት ቤቱ ከግብርና ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር ማዳበሪያ በወቅቱ ለአርሶ አደሩ እንዲደርስ አስተባብሯል።