5 ኦክቶበር 2026
የምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ጽ/ቤት እውቅና እና ሽልማት አገኘ።
የምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአጠቃላይ እቅድ አፈጻጸም በቁልፍ ውጤት አመላካቾች ከሁሉም ከአቻ ዞኖች ጋር ተወዳድር 3ኛ ደረጃ በመያዝ የምስክር ወረቀት እና የገንዘብ ሽልማት አግኝቷል።
የምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ጽ/ቤት እውቅና እና ሽልማት አገኘ። የምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአጠቃላይ እቅድ አፈጻጸም በቁልፍ ውጤት አመላካቾች ከሁሉም ከአቻ ዞኖች ጋር ተወዳድር 3ኛ ደረጃ በመያዝ የምስክር ወረቀት እና የገንዘብ ሽልማት አግኝቷል። የአማራ ክልል ኅብረት ስራ ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ባልድርሻ አካላት በተገኙበት አካሂዷል።

