20 ፌብሩዋሪ 2025
የዞኑ ወረዳዎች
የ2018 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሂሳብ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ስራ ተጠናቀቀ
በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ 180 ማኅበራት የ2018 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሂሳብና ንብረት ኦዲት በኬታ ተጠናቀቀ
የኦዲትና ኢንስፔክሽን ቡድኑ በዞኑ በሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች በመዘዋወር የማኅበራትን የሂሳብ መዝገብ፣ የንብረት አጠቃቀም እና የአስተዳደር አሰራር በመመርመር ዝርዝር የግኝት ሪፖርት አዘጋጅቷል። ይህ ሂደት የማኅበራትን ግልፅነት፣ ተጠያቂነት እና የውስጥ ቁጥጥር ሥርዓት ለማጠናከር ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው።

