10 ዲሴምበር 2024
ፍኖተ ሰላም
የዩኒየኖችና ገዢዎች የትስስር መድረክ
4ቱ ዩኒየኖች ከ15 ጅምላ ገዢዎችና አቀነባባሪዎች ጋር ተገናኙ።
መድረኩ ማኅበራት ምርታቸውን በቀጥታ ለገዢዎች እንዲያቀርቡና የተሻለ ዋጋ እንዲያገኙ ዕድል ፈጥሯል።

Cooperatives Office
በመጫን ላይ/Loading
10 ዲሴምበር 2024
ፍኖተ ሰላም
4ቱ ዩኒየኖች ከ15 ጅምላ ገዢዎችና አቀነባባሪዎች ጋር ተገናኙ።
መድረኩ ማኅበራት ምርታቸውን በቀጥታ ለገዢዎች እንዲያቀርቡና የተሻለ ዋጋ እንዲያገኙ ዕድል ፈጥሯል።
በቡሬ የሚገኙ ማኅበራት በዘንድሮው የገበያ ትስስር መድረክ በተፈጠረው ቀጥተኛ የገዢ ትስስር ተጠቃሚ ሆነው ቀጥለዋል።
የምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአጠቃላይ እቅድ አፈጻጸም በቁልፍ ውጤት አመላካቾች ከሁሉም ከአቻ ዞኖች ጋር ተወዳድር 3ኛ ደረጃ በመያዝ የምስክር ወረቀት እና የገንዘብ ሽልማት አግኝቷል።
DAP እና ዩሪያ ማዳበሪያ ለ45 ማኅበራት ተከፋፍሏል። ጽሕፈት ቤቱ ከግብርና ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር ማዳበሪያ በወቅቱ ለአርሶ አደሩ እንዲደርስ አስተባብሯል።