5 ኖቬምበር 2024
ፍኖተ ሰላም
ዓመታዊ የግምገማ ስብሰባ
የዞኑ ማኅበራት ኃላፊዎች ዓመታዊ አፈጻጸምን ገመገሙ።
ስብሰባው በ2016 ዓ.ም. የተመዘገበውን አፈጻጸም በመገምገምና ለ2017 ዓ.ም. ዕቅድ በማዘጋጀት ተጠናቋል።

Cooperatives Office
በመጫን ላይ/Loading
5 ኖቬምበር 2024
ፍኖተ ሰላም
የዞኑ ማኅበራት ኃላፊዎች ዓመታዊ አፈጻጸምን ገመገሙ።
ስብሰባው በ2016 ዓ.ም. የተመዘገበውን አፈጻጸም በመገምገምና ለ2017 ዓ.ም. ዕቅድ በማዘጋጀት ተጠናቋል።
የዞን አቀፍ ዓመታዊ ጉባዔ ከምዕራብ ጎጃም ዞን ማኅበራትና ዩኒየኖች የተውጣጡ አመራሮችን አሰባስቧል።
የምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአጠቃላይ እቅድ አፈጻጸም በቁልፍ ውጤት አመላካቾች ከሁሉም ከአቻ ዞኖች ጋር ተወዳድር 3ኛ ደረጃ በመያዝ የምስክር ወረቀት እና የገንዘብ ሽልማት አግኝቷል።
DAP እና ዩሪያ ማዳበሪያ ለ45 ማኅበራት ተከፋፍሏል። ጽሕፈት ቤቱ ከግብርና ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር ማዳበሪያ በወቅቱ ለአርሶ አደሩ እንዲደርስ አስተባብሯል።