5 ጁላይ 2024
ቡሬ ወረዳ ጽሕፈት ቤት
የወጣቶች የኅብረት ሥራ ግንዛቤ ዝግጅት
ወጣቶች ስለ ኅብረት ሥራ ማኅበራት ጥቅምና አደረጃጀት ግንዛቤ እንዲያገኙ የተዘጋጀ ዝግጅት።
ዝግጅቱ ወጣቶች የራሳቸውን ማኅበር እንዲያቋቁሙ የሚያበረታታ ውይይት አካቷል።

Cooperatives Office
በመጫን ላይ/Loading
5 ጁላይ 2024
ቡሬ ወረዳ ጽሕፈት ቤት
ወጣቶች ስለ ኅብረት ሥራ ማኅበራት ጥቅምና አደረጃጀት ግንዛቤ እንዲያገኙ የተዘጋጀ ዝግጅት።
ዝግጅቱ ወጣቶች የራሳቸውን ማኅበር እንዲያቋቁሙ የሚያበረታታ ውይይት አካቷል።
የምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአጠቃላይ እቅድ አፈጻጸም በቁልፍ ውጤት አመላካቾች ከሁሉም ከአቻ ዞኖች ጋር ተወዳድር 3ኛ ደረጃ በመያዝ የምስክር ወረቀት እና የገንዘብ ሽልማት አግኝቷል።
DAP እና ዩሪያ ማዳበሪያ ለ45 ማኅበራት ተከፋፍሏል። ጽሕፈት ቤቱ ከግብርና ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር ማዳበሪያ በወቅቱ ለአርሶ አደሩ እንዲደርስ አስተባብሯል።
በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ 180 ማኅበራት የ2018 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሂሳብና ንብረት ኦዲት በኬታ ተጠናቀቀ