2 ሜይ 2024
የትምህርት ቁሳቁስ ልገሳ መርሃ ግብር
ከዞኑ የተውጣጡ ማኅበራት በተለያዩ የምዕራብ ጎጃም ትምህርት ቤቶች ለሚገኙ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ለገሱ።
ልገሳው ማኅበራት ከትርፍ ክፍፍል ባሻገር ለማኅበረሰቡ ተጠቃሚነት ትኩረት እንደሚሰጡ ያሳያል።

Cooperatives Office
በመጫን ላይ/Loading
2 ሜይ 2024
ከዞኑ የተውጣጡ ማኅበራት በተለያዩ የምዕራብ ጎጃም ትምህርት ቤቶች ለሚገኙ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ለገሱ።
ልገሳው ማኅበራት ከትርፍ ክፍፍል ባሻገር ለማኅበረሰቡ ተጠቃሚነት ትኩረት እንደሚሰጡ ያሳያል።
በምዕራብ ጎጃም ዞን እየተፈጠረ ያለውን የዋጋ ንረት በተገቢው ለመቆጣጠር እና የገበያ መረጋጋትን ለመፍጠር ኅብረት ሥራ ማኅበራት ያላቸውን ሚና አጠናክረው እንዲሰጡ እየተደረገ ይገኛል።
የምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአጠቃላይ እቅድ አፈጻጸም በቁልፍ ውጤት አመላካቾች ከሁሉም ከአቻ ዞኖች ጋር ተወዳድር 3ኛ ደረጃ በመያዝ የምስክር ወረቀት እና የገንዘብ ሽልማት አግኝቷል።
DAP እና ዩሪያ ማዳበሪያ ለ45 ማኅበራት ተከፋፍሏል። ጽሕፈት ቤቱ ከግብርና ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር ማዳበሪያ በወቅቱ ለአርሶ አደሩ እንዲደርስ አስተባብሯል።